Real estate marketing for beginners

Br499.00

የሪል እስቴት ገበያው ላይ እና የሪል እስቴት ሴልስ ላይ ትኪረቱን የሚያደርገው ኮርሳችን አላማው
ስለ ሪል እስቴት ገበያው አንድ ሰው ሊያውቀው የሚገባው መሰረታዊ የሚባሉ እውቀቶች ላይ ትኩረት ያደረገ ሲሆን ቢወስዱት ይጠቀማሉ ብለን የምናስበው የሪልእስቴት ሴልስ ለመሆን ፍላጎቱ ያላቸው እና ሴልስ ሆነው ነገር ግን መስራት ከጀመሩ አጭር ግዜ የሆናቸው የሽያጭ አማካሪዎች ናቸው።
ይሄንን ኮርስ ከወሰዳቹ በሃላ
ስለ ሪልእስቴት የተሻለ ግንዛቤ እንዲኖራቹ ስለሚረዳቹ ከዛ በመነሳት ቀጣይ ምን አይነት ውሳኔ መውሰድ እንዳለባቹ እና ውሳኔዎቻቹ ላይ ምክንያታዊ እድትሆኑ ያግዛችሃል።

Description

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “Real estate marketing for beginners”

Your email address will not be published. Required fields are marked *